ይህ ድህረ ገፅ እይታዎቼን፣ የህይወት ፍልስፍናዎቼን እንዲሁም የወደድኳቸውን የትርጉም ስራዎችን በአማርኛ እና በእንግሊዝኛ በግጥም እና በአጫጭር ታሪክ መልክ የማቀርብበት የነፃነት መድረክ ነው።
ፍቅር .............. ፍቅር ለኔ
አለው ሚስጥር አለው ቅኔ
በትዝታ የኪዳን ማግ የከረረ፣
ለዘላለም ላይፈታ
ከነፍስ አንገት የታሰረ።
ምንም አስተያየቶች የሉም:
አስተያየት ይለጥፉ